Tsehaye
Ebne Hakim
Continúa después del anuncio
የምትናፈቅ አልፎ ዋጋዋ የራስ ወርቅ
ኮከብ በሌት የምትደምቅ አለች ፣ አለች
ባይተዋር ወና እንደቀረ መንገድ ዳር
ይጣራ ጀመር የልቤ ሳል
አንቺ ጋር አንቺ ጋር
ዜማዬ ሸልምኳት ማለዳ
ቃላት ስደረድር ሳይነጋ
ቀድሞ ያጠፋኝ የፍቅር ታሪኬ
ባንቺ አይደገምም ደጅ አትዝጋ ልቤ
ፍቅር ይቋጫል ካራቁት ተስፋን
መአዝ ኢኺ ክትመፂ ፀሀይ
ያመል ማምሻ የሳት ፋኖሴ
ዝም አትበይ ኮለልበይ በጊዜ
ደግማ ትወጣ ይሆን ፀሀዬ
ደግማ ትወጣ ይሆን ፀሀዬ
ደምቃ ትወጣ ይሆን ፀሀዬ
አንቺ የገነት አበባዬ
ደግማ ትወጣ ይሆን ፀሀይቱ
(አሰይ ፣ ቸብ ቸብ)
አንቺ የገነት አበባዬ
Continúa después del anuncio
አንቺ ስትመጪማ
አሸወይና ፀሀይ
አሸወይና ሳባ
አሸወይና ላሎዬ ላሎ
አሸወይና ፀሀይ
አሸወይና ሳባ
አሸወይና ላሎዬ ላሎ
አለምን እንይ ከኔ ባዲስ ተስፋ
ለቆ ይንጋ ደመና ላስፈታሽው ህልሜ
የእንቁ ካሳ ላንቺ አይደንቅም ልብ አይገዛ
የሄዋን ምሳሌ ስልሽ ነይ እማ ነይ እማ
ያልተፈታ ቅኔ ስልሽ ነይ እማ ነይ እማ
ዞሮ ያመጣሽ ላይኔ ልይሽ ነይ እማ ነይ እማ
ደግማ ትወጣ ይሆን ፀሀዬ
ደግማ ትወጣ ይሆን ፀሀዬ
ደምቃ ትመጣ ይሆን ፀሀዬ
አንቺ የገነት አበባዬ
ደግማ ትወጣ ይሆን ፀሀይቱ
(አሰይ ፣ ቸብ ቸብ)
አንቺ የገነት አበባዬ
ንዒ በለኒ በለኒ ሕጂ
ኢደይ ሒዝኻ ሒዝኻ ንረአ
ኩሉ ይዘምር ይዘምር ብኣና
ኩሉ ይዘምር ይዘምር ብኣና
አሸወይና ፣ አሸወይና ፣ አሸወይና
ላሎዬ ላሎ
አሸወይና ፣ አሸወይና ፣ አሸወይና