Cifra Club

የኔ አበባ (yene ababa)

Skat Nati

Aún no tenemos los acordes de esta canción.

ጠጋ በይ ወደኔ
ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ
የኔ አበባ
Yeah, yeah, yeah, yeah, yeah

ጠጋ በይ ወደኔ
ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
አው ፍቅር ይዞኛል ያ ኩስትር የሚለው
ካፈቀሩት ውጪ ሌላ ማያሳየው
ልብን እንደ አሳት የሚለበልበው
እሷን ካላየኋት ነፍስ ውጪ ግቢ ነው
Yeah, ትዝ ይለኛል እንዴት እንደማደርግሽ
አንድ እጄን ከአንገትሽ ላይ አንዱን ከወገብሽ
ጡቶችሽ ደረቴ ላይ ተደግፈው ስስምሽ
(ስስምሽ)
Yeah, yeah, yeah, yeah

ጠጋ በይ ወደኔ
ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ካንቺ ጋር ስሆን ይኸው በአንድ ሻት ስክር
ወዳጆቼም አይተውኝ ሆነዋል ምስክር
አንዳንዶቹ ደንግጠው ጀምረዋል ምክር
ሳልም ከአንቺ ሳስብ ደብተር ስቀላልም
ጀንበር ስትጠልቅ ደግሞም ፀሐይ ስትጨልም
ጨረቃ ሆንሺኝ አንቺ ለኔ አለም ውብ አለም
አላውቅም እንዲህ ስሆን እራሴን አይቸው አላውቅም
አስተማርሽኝ ብለሽ ፍቅር አይናቅም
የኔ አበባ yeah, ሆንሽኝ ለኔ አቅም ደሰታ ሳቅም yeah
ወደኔ (ወደኔ)
ላዋይሽ የልቤን (ላዋይሽ የልቤን)
ስወድሽ ሳፈቅርሽ (ስወድሽ ሳፈቅርሽ)
የኔ አበባ
Yeah, yeah, yeah, yeah, yeah

ጠጋ በይ ወደኔ
ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ (የኔ አበባ) ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
Yeah, yeah, yeah, yeah, yeah

ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
ምን ልሁንልሽ
Oh-ooh-oh-ooh-ooh

ምን ልሁንልሽ
ዘተሀርዩ (ምን ልሁንልሽ)
Skat Nati man (ምን ልሁንልሽ)
Y'all already know (ምን ልሁንልሽ)
ምን ልሁንልሽ (ምን ልሁንልሽ)
የኔ አበባ

Otros videos de esta canción
    0 visualizaciones

    Afinación de los acordes

    Afinador en línea

    Ops (: Contenido disponible solo en portugués.
    OK